ኢትዮጵያ ሰባት የመንግስት ኩባንያዎችን ሸጠች

«ኢትዮጵያ በጋዜጦች» የተሰኘው ሳምንታዊ ዝግጅታችን ለዛሪ ያቀፋቸው ርዕሶች

- ኢትዮጵያ ሰባት የመንግስት ኩባንያዎችን ሸጠች

-የዝናብ መዘግየት የምግብ ዋስትናን አደጋ ላይ እንደሚጥል ተገለጸ

-ሉሲ ወደ ዛፍ ሊወጣ የሚችል ዘመድ እንደነበራት ታወቀ የሚሉት ናቸው።