ዜና ለሃያላን ሀቁን መንገር ኤፕሪል 27, 2012 «ኢትዮጵያ በጋዜጦች» በተሰኘው ሳምንታዊ ፕሮግራማችን ለዛሬ የተካተቱ ርእሶች -ጋዜጠኝነት በአፍሪቃ -ለሃያላን ሀቁን መንገር -የኢትዮጵያ የዳቦ ቅርጫትነት መሰረት የሚሉት ናቸው።