የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸም ሚዛኑን እየሳተ ነው ተባለ

«ኢትዮጵያ በጋዜጦች» የተሰኘው ፕሮግራማችን ለዛሬ ያካተታቸው ርዕሶች

-የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸም ሚዛኑን እየሳተ ነው ተባለ

-የኢትዮጵያ የእርሻ መሬት መዋዕለ-ነዋይ ፍሰት ከባድ ተወዳዳሪዎች እንደገጠሙት ተገለጸ

-ኢትዮጵያና ናይጀርያ ለሊብያ አማጽያን እውቅና ሰጡና ሁለት ኢትዮጵያውያን

ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ታሰሩ የሚሉትን ነው።