የዩናይትድ ስቴትስ ሙስሊሞች ማኅበር የቢን ላደንን መገደል ደገፈ፤ ፈርስት ሂጂራም ተመሳሳይ አቋም ወሰደ።
በኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ፕሮግራሙ አዲሱ አበበ ያዘጋጀውን ያዳምጡከዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ የፈርስት ሂጂራ ተብሎ የሚታወቀው ድርጅት ሊቀ-መንበር አቶ ነጂብ መሐመድ፣ የእኛ ድርጅት በአባልነት የሚገኝበት የዩናይትድ ስቴትስ ሙስሊሞች ማኅበር፣ የቢን ላደንን መገደል በመደገፍ መግለጫ አውጥቷል ሲሉ ገልጸዋል።
በኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ፕሮግራሙ አዲሱ አበበ ያዘጋጀውን ያዳምጡv