የኢትዮጵያና የኬንያ የጋራ ድንበር ስብሰባ ተጠናቀቀ

አቶ መለስ አለም

ሞምባሳ - ኬንያ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያና የኬንያ የጋራ ድንበር ስብሰባ ዛሬ ተጠናቅቋል።

በስብሰባው ላይ በሁለቱ ሀገሮች መካከል ያሉ የድንበር ምልክቶችን ለማደስ ስምምነት ላይ ተደርሷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያና የኬንያ የጋራ ድንበር ስብሰባ ተጠናቀቀ