ኢትዮጵያ ለአፍሪቃ ቀንድ ችግር ዘላቂ መፍትሄ እንዲገኝ ጥሪ አቀረበች

«ኢትዮጵያ በጋዜጦች» የተሰኘው ፕሮግራማችን ዛሬ ያቀፋቸው ርዕሶች

-ኢትዮጵያ ለአፍሪቃ ቀንድ ችግር ዘላቂ መፍትሄ እንዲገኝ ጥሪ አቀረበች

-የአውቶብስ አደጋ የዘጠኝ ዝነኛ ከያንያን ሂወት አጠፋ

-የ United States የ ድሮን ሰፈር በኢትዮጵያም እንደሚመሰረት ተገለጸ

-ኢትዮጵያ የሚንቅፉ ጋዜጠኞችን ለማሰር የሽብር ህግን እየተጠቀመች ነው ተባለ የሚሉት ናቸው።