በኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን መካከል የታየው ለውጥ ተደነቀ

  • መለስካቸው አምሃ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀኃፊ አንቶኒዮን ጉተሬዥ

በኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን መካከል ባለው ግንኙነት የታየው ለውጥ ለሁለቱ ሀገሮች ብቻ ሳይሆን ለመላው ዓለም ትልቅ የተስፋ ምልክት ነው ብለዋል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀኃፊ አንቶኒዮን ጉተሬዥ። ሁለቱ ሀገሮች ችግሮቻቸውን ለመፍታት የሚጠይቁትን ሁሉ ለመርዳትም ድርጅቱ ዝግጁ መሆኑንም ዋና ፀኃፊው ገልፀዋል።

የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ኮሚሽን የኢትዮጵያ /ሚኒስት አብይ አሕመድን ቁርጠኝነት አድንቀዋል።

ምስራቅ አፍሪቃ የልማት በየነ መንግስታት (IGAD)

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን መካከል የታየው ለውጥ ተደነቀ