ኤርትራና ኢትዮጵያን የሚያገናኘው የየሑመራ-ኦምሃጀር መሥመር ተከፈተ

  • እስክንድር ፍሬው
የኤርትራና ኢትዮጵያን የሚያገናኘው የሑመራ-ኦምሃጀር የየብስ መሥመር ዛሬ ታኅሳሥ 29/2011 ዓ.ም በኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና በኢትዮጵያው ጠ/ሚኒስተር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ በይፋ ተከፍቷል፡፡

የኤርትራና ኢትዮጵያን የሚያገናኘው የሑመራ-ኦምሃጀር የየብስ መሥመር ዛሬ ታኅሳሥ 29/2011 ዓ.ም በኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና በኢትዮጵያው ጠ/ሚኒስተር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ በይፋ ተከፍቷል፡፡

በመክፈቻው ሥነ ስርዓት ላይ የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ዑስማን ሳልህ፣ የፕሬዚዳንት ኢሣያስ ልዩ አማካሪ አቶ የማነህ ገብረአብ፣ የኤርትራ ምዕራባዊ ዕዝ አዛዥ ብርጋዴል ጄነራል ተክለተስፋይ፣ የትግራይ ክልል ምክትል አስተዳዳሪ፣ ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል፣ የአማራ ክልል አስተዳዳሪ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፣ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር ኢታማጆር ሹም ሳአረ መኮነንና የሑመራ-ኦምሃጀር ሕዝቦች ተገኝተዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ኤርትራና ኢትዮጵያን የሚያገናኘው የሑመራ-ኦምሃጀር መሥመር ተከፈተ

Your browser doesn’t support HTML5

ኤርትራና ኢትዮጵያን የሚያገናኘው የሑመራ-ኦምሃጀር መሥመር ተከፈተ