በእነ አቶ ጌታቸው አሰፋ የክስ መዝገብ ስር ያሉ ተከሳሾች የዋስትና ጥያቄ በሰበር ውድቅ ተደረገ

Your browser doesn’t support HTML5

በእነ አቶ ጌታቸው አሰፋ የክስ መዝገብ ስር ያሉ ተከሳሾች የዋስትና ጥያቄ በሰበር ውድቅ ተደረገ

የዋስትና ጉዳያቸው በተለያዩ ፍርድ ቤቶች ሲያከራክር የቆየው በቀድሞ የመረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ኃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋ ስም በሚጠራ መዝገብ የተከሰሹ ተከሳሾች የዋስትና የይግባኝ አቤቱ በአብላጫ ድምፅ ውድቅ ተደረገ።

ተከሳሾቹ ጉዳያቸውን በማረሚያ ቤት ሆነው እንዲከላከሉም ብይን ሰጥቷል፡፡ የተከሳሾች ጠበቆች በበኩላቸው የሰበር ሰሚ ችሎቱ ብይን ተከሳሾች የመከላከያ አቤቱታቸውንና ማስረጃዎቻቸውን አዘጋጅተው ለማቅረብ አስቸጋሪ እንደሚያደርግባቸዋል ገልፀዋል፡፡

የዛሬውን የችሎት ውሎ የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ገብረሚካኤል ገብረመድህን ዝርዝር አለው።