የኢትዮጵያ የገንዘብ ፖሊሲ መለውጥ አለብት ተባለ

የዛሬው «ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ፕሮግራማችን

-የኢትዮጵያ የገንዘብ ፖሊሲ መለውጥ አለብት ተባለ

-የከተማ የልማት ውጥን ስኬት አገኘ

-በአፋር ክልል ምንነቱ ያልታወቀ በሽታ ገባ

-የኢትዮጵያ ብረቅየ ተኩሎች እያለቁ መሆናቸው ተገለጸ በሚሉት ርዕሶች ላይ ተመስርቶ ዝርዝሩን

ያቀርባል።