የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት በ 7 ከመቶ እንደሚቀጥል IMF አስታወቀ

ሳምንታዊው «ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ዝግጅታችን ለዛሬ ያካተታቸው ርእሶች

-የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት በ 7 ከመቶ እንደሚቀጥል IMF አስታወቀ

-ኢትዮጵያ ፕረስንና ድረ-ገጾችን ሳንሱር ለማድረግ የተራቀቀ ቴክኖሎጂ መጠቅምዋ ተገለጸ

-እየበዛ የሄደው የጉዲፈቻ መጠን ጋብ እንዲል ጥሪ ቀረበ የሚሉት ናቸው።