ፀረ ሰላም ኃይሎች ባላቸው አካላት በዜጎች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶችን መንግሥት በአስቸኳይ እንዲያስቆመው የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ጠየቀ፡፡
አዲስ አበባ —
ፀረ ሰላም ኃይሎች ባላቸው አካላት በዜጎች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶችን መንግሥት በአስቸኳይ እንዲያስቆመው የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ጠየቀ፡፡ ወንጀለኞቹ በሕግ እንዲጠየቁም ጥሪ አቀረበ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የኢሶዴፓ መግለጫ