“መጀመሪያ ፍቕሪ” በሚለው ዘፈኗ የምትታወቀው ኤርትራዊቷ ሙዚቀኛና ድምጿዊት ጽሃይቱ በራኺ አረፈች፡፡
ዋሺንግተን ዲሲ —
“መጀመሪያ ፍቕሪ” በሚለው ዘፈኗ የምትታወቀው ኤርትራዊቷ ሙዚቀኛና ድምጿዊት ጽሃይቱ በራኺ አረፈች፡፡
ኤርትራዊቷ ሙዚቀኛና ድምጿዊት ጽሃይቱ በራኺ በትናንትናው ዕለት በተወለደች በ79 ዓመቷ ነው ያረፈችው፡፡ በነገው ዕለት አስከሬኗ ከሮተርዳም ወደ ኤርትራ ይሸኛል፡፡