የሱዳን የልኡካን ቡድን በአስመራ

የሱዳን የልኡካን ቡድን በአስመራ

የሱዳን የልኡካን ቡድን በአስመራ

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ በሱዳን ልአላዊ መማክርት ምክትል ሊቀመንበር ጀነራል መሃመድ ሃምደን ዳግሎን የተመራ ከፍተኛ ሉኡካን ቡድን በቤተመንግሥት ተቀብለው አነጋገሩ።

በውይይታቸውም በሃገራቱ የሁለትዮሽና በቀጠናው መረጋጋትን ለማስፈን በሚረዱ ጉዳዮች ላይ መግባባት ላይ እንዲደረሱ የኤርትራ ዜና አገልግልት ገልጿል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የሱዳን የልኡካን ቡድን በአስመራ