የኤርትራ መንግሥት ሰሞኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የድንበር ኮሚሽን የሰጠው ውሳኔ ተግባር ላይ እንዲውል የሚጠይቅ መግለጫ አውጥቷል፡፡
አስመራ —
የኤርትራ መንግሥት ሰሞኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የድንበር ኮሚሽን የሰጠው ውሳኔ ተግባር ላይ እንዲውል የሚጠይቅ መግለጫ አውጥቷል፡፡
ውሳኔው ከተሰጠ ነገ አሥራ ስድስት ዓመቱን ይደፍናል፡፡ ይህን አስመልክቶ በኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፀሐዬ ፋሲል ለቪኦኤ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5