የተጀመረው የሰላም ሂደት በየሀገሮቻቸው ከፍተኛ ደስታ መፍጠሩን የገለፁት ኢትዮጵያና ኤርትራ አሳዛኙ የታሪክ ምዕራፍ መዘጋቱን አስታውቀዋል፡፡
አዲስ አበባ —
የተጀመረው የሰላም ሂደት በየሀገሮቻቸው ከፍተኛ ደስታ መፍጠሩን የገለፁት ኢትዮጵያና ኤርትራ አሳዛኙ የታሪክ ምዕራፍ መዘጋቱን አስታውቀዋል፡፡
ትናንት አዲስ አበባ የገባው የኤርትራ መንግሥት ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በብሄራዊ ቤተመንግሥት የእራት ግብዣ ተደርጎለታል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5