አምባሳደር አቶ ሰመረ ርዕሶም በኤርትራ የትምህርት ሚኒስትር በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩ ናቸው፡፡
አስመራ —
አምባሳደር አቶ ሰመረ ርዕሶም በኤርትራ የትምህርት ሚኒስትር በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩ ናቸው፡፡
በአየርላንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር የነበሩት አቶ ሬድዋን ሁሴን፣ በኤርትራ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው እንዲያገለግሉ በአለፈው ሳምንት መሾማቸው ይታወሳል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ኤርትራ በኢትዮጵያ አምባሳደር ሾመች