ድምጽ የኢሠመኮ መግለጫ ኦገስት 25, 2021 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ ሠብዓዊ መብት ኮሚሽን በአማራ ክልል ተፈጽሟል የተባሉ የመብት ጥሰቶችን የሚያጣራ ቡድን እንደሚልክ አስታወቀ። በደብረ ታቦር ከተማ በአንድ ቤተሰብ ላይ የደረሰውን ግድያም ማረጋገጡንም ኮሚሽኑ ገልጿል።