የኢህአዴግ ሥራ አስፋፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ

የገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ሥራ አስፋፃሚ ኮሚቴ ከሰኔ 15ቱ አጋጣሚ ወዲህ የመጀመሪያው የሆነውን ስብሰባውን ዛሬ ማካሄዱ ጀመሯል።

በቅርቡ ባወጧቸው መግለጫዎች ከፍተኛ መወራወር ውስጥ የገቡት የ አዴፓና የህወሓት ከፍተኛ መሪዎች ከዚህ ክስተት ወዲህ ሌንድ ስብሰባ አብረው ሲቀመጡ የዛሬው የመጀመሪያ ጊዚያቸው ነው።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኢህአዴግ ሥራ አስፋፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ