የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መግለጫ

  • እስክንድር ፍሬው
በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ለውጥ ጥልቅ ሰፊና ትልቅ ተስፋ ይዞ የመምጣቱን ያህል ሥጋቶችንም ያዘለ መሆኑን የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡

በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ለውጥ ጥልቅ ሰፊና ትልቅ ተስፋ ይዞ የመምጣቱን ያህል ሥጋቶችንም ያዘለ መሆኑን የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ ሕዝባዊ መሰረት የሌላቸው ፀረ ለውጥ አስተሳሰቦችም በተቀናጀ መንገድ እየተመሩ ተግዳሮቶች ሆነውበታል ብሏል፡፡

በኢህአዴግ አባል ድርጅቶች መካከል የአካሄድ ዝንፈቶችና እርስ በርስ የመጠራጠር ችግሮች በቀጣይ እንዲስተካከሉ ከመግባባት ላይ መደረሱንም ነው ሥራ አስፈፃሚው ኮሚቴ ያመለከተው፡፡ እነዚህ ሁኔታዎች ግን በዝርዝር አልተብራሩም፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መግለጫ