የቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ምርጫና የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መጽደቅ

ዶ/ር አብይ አሕመድ፣አቶ ደመቀ መኮንንና አቶ ሽፈራው ሽጉጤ

ሦስቱ ፓርቲዎች እጩዎቻቸውን አስታውቀዋል። የኢሕአዴግ ምክር ቤትና የሀገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ለመወሰን በምክር ቤቱ በሚደረገው ምርጫ ላይ ለመወሰን ዕጩ ያላቀረብው ፓርቲ የተሻለ ዕድል እንዳለው ጉዳዩን በቅርብ የሚከታተሉ ይናገራሉ።

የኢሕአዴግ ብሔራዊ ምክር ቤት ቀጣዩን ጠቅላይ ሚኒስትር ለመምረጥ ይሰበሰባል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ደግሞ የሚመረጠውን ጠቅላይ ሚኒስትርና በሚኒስትሮች ምክር ቤት የፀደቀውን የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ለማፅደቅ ይሰበሰባል።

"በእነዚህ ሁለት ጉዳዮች ላይ የሚሰጡ ውሳኔዎች ከምንግዜውም በላይ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ትኩረት የሳቡ ጉዳዮች ናቸው " ይላል ቀጣዩ የጽዮን ግርማ ዘገባ። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ምርጫና የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መጽደቅ