በኢህአዴግ መግለጫ ላይ የፖለቲካ ተንታኞቹች አስተያየት

  • እስክንድር ፍሬው
ሰሞኑን በኢህአዴግ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የወጣው መግለጫ በአባል ድርጅቶቹ መካከል ይታያል የሚባለውን ልዩነት መፈታቱን በደንብ ግልፅ አላደረገም ይላሉ የፖለቲካ ተንታኞች፣ ልዩነቱ እንዲሁ በቀላሉ የሚፈታ እንዳልሆነም የተናገሩ አሉ፡፡

ሰሞኑን በኢህአዴግ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የወጣው መግለጫ በአባል ድርጅቶቹ መካከል ይታያል የሚባለውን ልዩነት መፈታቱን በደንብ ግልፅ አላደረገም ይላሉ የፖለቲካ ተንታኞች፣ ልዩነቱ እንዲሁ በቀላሉ የሚፈታ እንዳልሆነም የተናገሩ አሉ፡፡

በአባል ድርጅቶች መካከል ያሉ “‘የአካሄድ ዝንፈቶችና የእርስ በርስ የመጠራጠር ችግሮች’ በቀጣይ እንዲስተካከሉ መግባባት ላይ ተደርሷል” በማለት ነበር የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው የገለፀው። የፖለቲካ ተንታኞቹ ግን ‘መግባባት ላይ ስለመደረሱ ማረጋገጫ የለም’ ባይ ናቸው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በኢህአዴግ መግለጫ ላይ የፖለቲካ ተንታኞቹች አስተያየት