ከፖለቲካ ፓርቲ አባላትና አመራሮች ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

የኢትዮጵያ ካርታ

አራቱ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራስያዊ ግንባር /ኢህአዴግ/ አባል ድርጅቶች ስላላቸው ቦታ፣ ክልሎች ራሳቸውን በነፃነት ማስተዳደርን በሚመለከት፣ በፌደራል አስተዳደርና በክልሎች መካከል ስላለው ግንኙነት እንዲሁም ስለሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮች ለመወያየት ሦስት እንግዶችን ጋብዘናል።

ያነጋገረቻቸው አዳነች ፍሰሀየ ናት። ሦስቱም እንግዶች ራሳቸውን በማስዋወቅ ይጀምራሉ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ከፖለቲካ ፓርቲ አባላትና አመራሮች ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ