ከቅዱስ ሲኖዶስ እውቅና ውጭ የጳጳሳት ሹመት ተፈጽሟል ስትል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስታወቀች
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ፣ በጉዳዩ ላይ ለመወያየት በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ ያሉ ሊቃነ ጳጳሳት በአስቸኳይ ወደ መንበረ ፓትርያርክ እንዲመጡ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
መንግስትም በጉዳዩ ላይ ሕጋዊ ሓላፊነቱን እንዲወጣ ጥሪ ቀርቧል።
/ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያግኙ/