የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ እየደረሰ ባለው ጥቃት ዙሪያ ከቤተክርስቲያንቷ ጋር በሃዋሳ ከተማ መከሩ።
ሀዋሳ —
ቤተክርስቲያኒቷ በክልሉ በተቃጠሉና ጥቃት በደረሰባቸው ቤተ ዕምነት ካሳ እንዲከፈላቸው የክልሉን መንግሥት ጠይቀዋል።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር የተቃጠሉ በእምነት፣ ጥቃት የደረሰባቸው ካህናትና ምዕመን መጠንና የጉዳቱ መጠን በጥናት እንዲቀርብና መንግሥትም ጥናቱን ተከትሎ ምላሽ እንደሚስጥ ተናግረዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5