የተፈጥሮ አካባቢ ጉዳይ ዘጋቢዎች ስጋት እየጨመረ ነው

  • ቪኦኤ ዜና
ወጣት ጋዜጠኛ በሥራ ላይ

ወጣት ጋዜጠኛ በሥራ ላይ

Your browser doesn’t support HTML5

የተፈጥሮ አካባቢ ጉዳይ ዘጋቢዎች ስጋት እየጨመረ ነው

የተፈጥሮ አካባቢ ጉዳዮችን በሚዘግቡ ጋዜጠኞች ላይ የሚፈጸመው ጥቃት እየጨመረ ነው፤ ሲሉ፣ ዩኔስኮ እና የብዙኀን መገናኛ ተሟጋቾች ገለጹ።

የቪኦኤ ዘጋቢ ሮቢን ጌስ ተከታዩን ዘግቧል፡፡ ደረጀ ደስታ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡