በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት በመጋቢት የዓለም ከፍተኛው ሙቀት ተመዝግቧል

Your browser doesn’t support HTML5

በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት በመጋቢት የዓለም ከፍተኛው ሙቀት ተመዝግቧል

በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት በመጋቢት ወር፣ በዓለም ከፍተኛው የሙቀት መጠን ተመዝግቧል። ከዛ በፊት በነበሩት አስር ወራትም በየወሩ አዳዲስ የዓለም ሪከርዶች የተመዘገቡባቸው ወራቶች እንደነበሩ የአውሮፓ ኅብረት የአየር ንብረት መቆጣጠሪያ አገልግሎት በቅርቡ ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል።

ሮይተርስ በዚህ ዙሪያ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።