ለአፍሪካ ዕድገት ጥቃቅኑን የሥራ ዘርፍ መደገፍ

  • ቪኦኤ ዜና

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማና የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ - ሐምሌ 17/2007 ዓ.ም - ናይሮቢ - ኬንያ

በዓለምአቀፉ የሥራ ፈጠራ ጉባዔ ላይ ለመገኘትና የአባታቸውን ሃገር ኬንያን ለመጎብኘትም ናይሮቢ የገቡት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አፍሪካ ውስጥ የሚፈስሰውን የአሜሪካ መዋዕለ ነዋይ በከፍተኛ መጠን የማሳደግን አስፈላጊነት ይናገራሉ ተብሏል፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ትንታኔ:- የፕሬዝዳንት ኦባማ የኢትዮጵያ ጉብኝት ዜና አቀባበልና የሚጠበቅ ውጤት?

በዓለምአቀፉ የሥራ ፈጠራ ጉባዔ ላይ ለመገኘትና የአባታቸውን ሃገር ኬንያን ለመጎብኘትም ናይሮቢ የገቡት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አፍሪካ ውስጥ የሚፈስሰውን የአሜሪካ መዋዕለ ነዋይ በከፍተኛ መጠን የማሳደግን አስፈላጊነት ይናገራሉ ተብሏል፡፡

ፕሬዚዳንቱ ንግግራቸውን የሚያደርጉት ለመጭዎቹ ሁለት ቀናት ኬንያ ውስጥ ለሚካሄደው ዓለምአቀፍ ጉባዔ መሆኑ ታውቋል፡፡

አፍሪካ ውስጥ ከተፈጠሩት ሥራዎች ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በአነስተኛና ጥቃቅን መሥኮች ያሉ ሲሆን የብዙዎቹ ባለቤቶች ደግሞ ሰቶች መሆናቸውን የአሜሪካ ባለሥልጣናት ተናግረዋል፡፡

አንድ ርዋንዳ ውስጥ በዩናይትድ ስቴትስ ድጋፍ በሺሆች ሕይወት ላይ ለውጥ አስገኝተዋል የተባሉ የዕደ-ጥበብ ውጤቶች ወደ ውጭ ላኪ ከቪኦኤ ጋር ተወያይተዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡