የኢትዮጵያ ተፈጥሮ በመጭዎቹ ሰማንያ ዓመታት

  • መለስካቸው አምሃ

የኤል ኒኞ ክስተት

የኤል ኒኞ ክስተት ኢትዮጵያ ውስጥ ያስከተለው ድርቅ ከአንድ ዓመት በፊት ይታወቅ እንደነበር ተገልጿል፡፡

የኤል ኒኞ ክስተት ኢትዮጵያ ውስጥ ያስከተለው ድርቅ ከአንድ ዓመት በፊት ይታወቅ እንደነበር ተገልጿል፡፡

ኤል ኒኞ ከአጠቃላዩ የዓለም የአየር ንብረት ለውጥ ጋር ያለው ግንኙነት ግልፅ ባይሆንም ሁኔታዎችን እንደሚያባብስ ግን ተጠቁሟል፡፡

በሚቀጥሉት ሰማንያ ዓመታት የአየር ንብረት ለውጥ በኢትዮጵያ የሚያስከትላቸው ተፅዕኖዎች ምን እንደሚመስሉ በኢትዮጵያ የሣይንስ አካዳሚ የተሠሩ ጥናቶች ጥቆማ ሰጥተዋል፡፡

ለተጨማሪ የኢትዮጵያ ሣይንስ አካዳሚ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፕሮፌሰር ማስረሻ ፈጠነ ከመለስካቸው አምሃ ጋር ያደረጉትን ቃለ-ምልልስ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ተፈጥሮ በመጭዎቹ ሰማንያ ዓመታት