የሲዳማ ብሄር ራሱን ችሎ በክልል ደረጃ እንዲደራጅ የሚሰሩ አካላት የአንዱ ወገን ተግባራዊ ከማድረግ እንዲቆጠቡ ምርጫ ቦርድ አሳሰበ፡፡
አዲስ አበባ —
ድርጊቱም የህግ መሰረት እንደማይኖረው አስታወቀ፡፡ ቦርዱ በሚቀጥሉት አምስት ወራት የሲዳማን ህዝብ በክልል ደረጃ የመደራጀት ጥያቄ በውሳኔ ህዝብ እንደሚያስፈፅም ገለፀ፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የሲዳማ ህዝብ በክልል ደረጃ የመደራጀት ጥያቄ በውሳኔ ህዝብ እንደሚያስፈፅም ተገለፀ