የሰላም ሳምንት ጥሪ እንደሚቀጥል ተገለፀ

የሰላም ሳምንት ጥሪ

ከታህሳስ 29 ጀምሮ ለሁለት ሳምንት የታወጀው "የሰላም ሳምንት ጥሪ" እንደሚቀጥል አባ ገዳ ጂሎ መንድ'ዖ ተናገሩ።

ከታህሳስ 29 ጀምሮ ለሁለት ሳምንት የታወጀው ‘የሰላም ሳምንት ጥሪ’ እንደሚቀጥል አባ ገዳ ጂሎ መንድ’ዖ ተናገሩ።

አባ ገዳ ጂሎ ዐዋጁ ከታወጀ ወዲህ የአካባቢው ሰላም በመሻሻሉ፣ በትጥቅ ትግል ላይ የነበሩ ታጣቂዎችም በሰላማዊ ሁኔታ ወደ መነጋገር ሂደት እየመጡ መሆናቸውን ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የሰላም ሳምንት ጥሪ እንደሚቀጥል ተገለፀ