1440ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል - በኢትዮጵያና በኤርትራ

1440ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል ህዝበ ሙስሊሙ በተገኘበት በአዲስ አበባ፣ በድሬዳዋ፣ በአሥመራ ተከበረ፡፡

ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

1440ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል - በኢትዮጵያና በኤርትራ