ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ - ሲያትል ዋሺንግተን

የቁንጅና ውድድር

አዲሱ አበባ የዛሬውን ከሲያትል ነው የሚያቀርበው፡፡ ሰሞኑን እየተካሄደ ወይም እየተከታተላችሁት እንዳላችሁት የዘንድሮው 34ኛው የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያኖች ስፖርትና ባህል ፌደሬሽን ዝግጅት ዋሺንግተን ሲያትል ውስጥ እየተካሄደ ነው፡፡

አዲሱ አበባ የዛሬውን ከሲያትል ነው የሚያቀርበው፡፡ ሰሞኑን እየተካሄደ ወይም እየተከታተላችሁት እንዳላችሁት የዘንድሮው 34ኛው የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያኖች ስፖርትና ባህል ፌደሬሽን ዝግጅት ዋሺንግተን ሲያትል ውስጥ እየተካሄደ ነው፡፡

የቁንጅና ውድድር

ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ፕሮግራሙ ከዛው የላከውን እናቀርባለን፣ የዛሬው ትኩረቱ ዛሬ ማታ ስለሚከናወን ከዚሁ ከኳሱ ጋር በየዓመቱ ስለሚደረግ ውድድር ይሆናል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ - ሲያትል ዋሺንግተን