መንግሥት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽኖቹን ሪፖርት ምክረ ሐሳቦች እንደሚያስፈፅም አስታወቀ

ዶ/ር አብዲ ጂብሪል

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽንና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነር ጽሕፈት ቤት ጣምራ ምርመራ ቡድን ያቀረባቸውን ምክረ ሐሳቦች ተግባራዊ እንዲደረጉ ሥራ መጀመሩን አስታወቁ።

የምዕራባዊያን መንግሥታት ተወካዮችም ተፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ አስታወቁ።

የመንግሥታቱ ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት የወሰነው ውሳኔ ሃብት ሊያባክን እንደሚችልም የኮሚሽኑ የሲቪልና ፖለቲካ መብቶች ኮሚሽነር ዶ/ር አብዲ ጂብሪል ገለፁ።

ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

መንግሥት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽኖቹን ሪፖርት ምክረ ሐሳቦች እንደሚያስፈፅም አስታወቀ