በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት አሳሳቢ ሆኖ መቀጠሉን ኢሰመኮ ገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት አሳሳቢ ሆኖ መቀጠሉን ኢሰመኮ ገለፀ

በኢትዮጵያ በግጭት አካባቢዎች የሚፈፀሙ ዘርፈ ብዙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች አሳሳቢ ሆነው መቀጠላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)፣በግጭት ዐውድ ውስጥ ያሉ አካባቢዎችን የሩብ ዓመት የሰብዓዊ መብት ሁኔታ የተመለከተ ሪፖርት ትላንት አመሻሽ ላይ አውጥቷል፡፡

ሪፖርቱ፣ በአምስት ክልሎች ውስጥ በርካታ ሲቪሎች መገደላቸውን፣ ብዙዎች ለአካል ጉዳት መዳረጋቸውን እና ከፍተኛ የንብረት ውድመት መድረሱን አመልክቷል፡፡

በግጭት ተሳታፊ የሆኑ ሁሉም አካላት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተኩስ አቁም በማድረግ ለግጭቱ ሰላማዊ መፍትሔ እንዲያፈላልጉም ኮሚሽኑ በድጋሚ ጠይቋል፡፡