ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ሊያሸልማቸው የሚገባ ተቋማዊ ለውጥ ማምጣታቸውን ም/ኮሚሽነሯ ተናገሩ

  • መለስካቸው አምሃ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ የጀርመን አፍሪካ ፋውንዴሽን የ2021 ሽልማት መቀዳጀታቸው ይፋ ተደረገ። በሌላ በኩል ደግሞ በትግራይ ክልል ተፈጽሟል የተባለውን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ከማጣራቱ ሂደት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን እና የኮሚሽነሩን ተሳትፎ አጥብቀው እንደሚቃወሙ የኢትዮጵያ መንግሥት በአሸባሪነት የፈረጀው የህወሃት መሪ ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል ጠየቁ። ኮሚሽኑ ገለልተኛ፣ ነፃና ሃቀኛ ሥራ እያከናወነ ለመሆኑ የተመሰከረለት እንደሆነ ደግሞ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ ለቪኦኤ ገለፁ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ሊያሸልማቸው የሚገባ ተቋማዊ ለውጥ ማምጣታቸውን ም/ኮሚሽነሯ ተናገሩ