ተቋርጦ የቆየውን የኅዳሴ ግድብ ግንባታ የሦስትዮሽ ውይይት እንደገና ለመጀመር ግብፅ መጠየቋን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል፡፡
አዲስ አበባ —
Your browser doesn’t support HTML5
ተቋርጦ የቆየውን የኅዳሴ ግድብ ግንባታ የሦስትዮሽ ውይይት እንደገና ለመጀመር ግብፅ መጠየቋን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል፡፡
በሱዳን፣ በኢትዮጵያና በግብፅ መካከል በግድቡ ግንባታ ላይ ይካሄድ የነበረው ውይይት የተቋረጠው ግብፅ ኻርቱም ላይ ይካሄድ የነበረውን ስብሰባ ረግጣ ከወጣች በኋላ እንደነበረ ይታወቃል፡፡
ግብፅ አሁን በኦፊሴል ጠየቀች ስለተባለው ውይይት እስክንድር ፍሬው የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲን አነጋግሯል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡