በግብፅ የእስልምና አክራሪነትን ለመግታት የሚደረግ ጥረት

አል አዛር ዩኒቨርስቲ ግብፅ/ካይሮ

ሥጋት ውስጥ የወደቀው የግብፅ እስላማዊ ሕግ ዋናው ተቋም አል አዛር ዩኒቨርስቲ እስላማዊ ግዛት አልቃይዳና ሌሎች ነውጠኛ ቡድኖች ለሚከተሉት አምፅ አቀንቃኝ፣ እስላምና ዘመናዊ ለዘብተኛ ገፅታ ለመስጠት እየሠራ ነው፡፡

ሥጋት ውስጥ የወደቀው የግብፅ እስላማዊ ሕግ ዋናው ተቋም አል አዛር ዩኒቨርስቲ እስላማዊ ግዛት አልቃይዳና ሌሎች ነውጠኛ ቡድኖች ለሚከተሉት አምፅ አቀንቃኝ፣ እስላምና ዘመናዊ ለዘብተኛ ገፅታ ለመስጠት እየሠራ ነው፡፡

የዩኒቨርስቲው የሃይማኖች ሊሂቃን ለዘብተኛ የእስልምና ተከታዮች ግድያና አመፅ የሚሰብኩትን የሚፋለሙበት ሕግ ወይም “ፋትዋ” ለመቆጣጠር ነው የሚጥሩት፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

በግብፅ የእስልምና አክራሪነትን ለመግታት የሚደረግ ጥረት

ነውጠኛ የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች ግብፅ ውስጥ የአውዳሚነትና ደም የማፍሰስ ታሪክ ነው ያላቸው፡፡

በአብያት ክርስቲያናት በሚወረወሩ ፈንጂዎችና በሌሎች ጥቃቶች ምክንያት የሚጠፋው ንፁህ ህይወት የትየለሌ በመሆኑ ነው መንግሥት አመፅና ግድያን የሚሰብኩ የሀይማኖቱን መሪዎች ለማውገዝ የተገደደው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በግብፅ የእስልምና አክራሪነትን ለመግታት የሚደረግ ጥረት