የኢትዮጵያ ታላቁ ኅዳሴ ግድብ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ታላቁ ኅዳሴ ግድብ

ኢትዮጵያ ታላቁን የኅዳሴ ግድብ መገንባት ከጀመረች አምስት ዓመታት አልፈዋል።

ኢትዮጵያ ታላቁን የኅዳሴ ግድብ መገንባት ከጀመረች አምስት ዓመታት አልፈዋል። የዓባይ ወንዝ ተፋሰስ ግርጌ ሀገሮች ግብፅና ሱዳን፣ ግድቡ በእርሻና በኢንዱስትሪ ላይ ሊኖረው የሚችለው አንደምታ ያሳስባቸዋል ይላል የአሜሪካ ድምፁ ራድዮ ዘጋቢ ኤድዋርድ የረኒያን ከካይሮ በላከው ዘገባ።

በጉዳዩ ላይ መፍትኄ ለማግኘት እየተደራደሩ ቢሆንም እስካሁን ባለው ጊዜ ሥምምነት ላይ እንዳልደረሱ የረንያን በዘገባው ጠቅሷል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ታላቁ ኅዳሴ ግድብ