የኅዳሴውን ግድብ አስመልክቶ ከግብጽ ጋር እየተካሄደ ያለው ውይይት

  • እስክንድር ፍሬው

የኅዳሴ ግድብ ግንባታ

የኅዳሴውን ግድብ አስመልክቶ ከግብጽ ጋር እየተካሄደ ያለው ውይይት አልተቋረጠም፣ የተፅዕኖ ጥናቱም እንደቀጠለ ነው ሲሉ የውሃ መስኖና ኤሌክትሪክ ኃይል ሚኒስትር አስታወቁ፡፡

የኅዳሴውን ግድብ አስመልክቶ ከግብጽ ጋር እየተካሄደ ያለው ውይይት አልተቋረጠም፣ የተፅዕኖ ጥናቱም እንደቀጠለ ነው ሲሉ የውሃ መስኖና ኤሌክትሪክ ኃይል ሚኒስትር አስታወቁ፡፡

ከካይሮ የሚኒስትሮች ስብሰባ በኋላ እየወጡ ያሉ ዘገባዎችን አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢንጂኔር ስለሽ በቀለ እኛ የምናውቀው ውይይቱ በካርቱም እንደሚቀጥል ነው ብለዋል፡፡

ግብጽ በጥናቱ መነሻ ሪፖርት ላይ የነበረውን ስምምነት አለመከተሏን፣ የውሃ ተጠቃሚነትን ኢትዮጵያ በሌለችበት የተፈረመውን 1959 ስምምነት ማዕከል እንዲያደርግ መፈለጓን ዶ/ር ስለሺ እንደልዩነት ጠቅሰዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የኅዳሴውን ግድብ አስመልክቶ ከግብጽ ጋር እየተካሄደ ያለው ውይይት