ዴሞክራሲ በተግባር

  • ሰሎሞን ክፍሌ
የመካከለኛው ምሥራቅ አብዮት በኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ዐይን

የዛሬው የዲሞክራሲ በተግባር እንግዳችን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ነው ከአዲስ አበባ። በመካከለኛው ምሥራቅ አገሮች እየተካሄደ ያለውን ሕዝባዊ አብዮት መነሻ በማድረግ በኢትዮጵያ ሚዲያውና ሕዝቡ ምን ያህል ትኩረት ሰጥቶ እንደሚከታተል አወያይተነዋል።

ዛሬ በኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች "ተዳክመዋል" በሚባልበት ወቅት እንደ ቱኒዝያና ግብፅ "ሕዝባዊ እንቅስቃሴውን ማስተባበር ይቻላል ወይ?" ለሚሉ ጥያቄዎችም ይመልሳል።

የፕሮግራሙ አዘጋጅና አቅራቢ ሰሎሞን ክፍሌ ነው።