ረሃብን ለመቀነስ በዓለም ዙሪያ የተደረጉ ጥረቶች መሻሻል ቢያሳዩም፥ ከ 117 ሀገሮች በ 52ቱ አሁንም ችግሩ እንዳለ ተመልክቷል።
ዋሽንግተን ዲሲ —
ዓለምአቀፉ የምግብ ፖሊሲ ጥናት ማዕከል ዛሬ ይፋ ባደረገው ሪፖርት መሠረት፥ ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፑብሊክ፥ ቻድ እና ዛምቢያ ዘንድሮም ከፍተኛ ረሃብ ይታይባቸዋል።
ማዕከሉ ያወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ ደርሶናል።
ሰሎሞን ክፍሌ ያቀረበውን ዘገባ ከዚህ ከተያያዘው የድምጽ ፋይል በመጫን ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5