አዲስ አበባ —
ጎረቤት የአፍሪካ ሀገራት ሆኑ አያሌ መንግሥት በአሁኑ ጊዜ በትግራይ ብሄራዊ ክልል የሚታየው ግጭት የውስጥ ጉዳይ እንደሆነ አቋማቸውን እንደገለፁ የውጭ ጉዳይ ሚኒቴር አስታወቀ።
በአካባቢው ሊከሰት የሚችለው ሰብዓዊ ቀውስ ከማንም ባላነሰ መንግሥትን እንደሚያሳሰበውና ይሄም እንዳይፈጠር የተቻለውን ሁሉ እደሚያደርግ የሚኒስትሩ ቃል አቀባይ ዲና ሙፍቲህ ተናገሩ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የአምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ