የትምህርትና ማዕድን ሚኒስቴሮች አብረው ሊሠሩ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

የትምህርትና ማዕድን ሚኒስቴሮች አብረው ሊሠሩ ነው

የማዕድን ዘርፍ በሰለጠነ የሰው ኃይል እንዲለማ ለማድረግ እየሠራ መሆኑን የማዕድን ሚኒስቴር አስታውቋል።

በማዕድን ልማት ላይ የሚታየውን የሰለጠነ የሰው ኃብትና የቴክኖሎጂ እጥረት ለመቅረፍ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከማዕድን ሚኒስቴር ጋር መሥራት አስፈላጊ መሆኑንም የማዕድን ሚኒስትር ታከለ ኡማ ተናግረዋል።

ያለውን የተፈጥሮ ኃብት ለማልማትና ለመጠቀም የሰለጠኑና ብቃት ያላቸው ባለሙያዎች እንደሚያስፈልጉ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አሳስበዋል።