የትምህርት ተቋማት የግጭት ማዕከል እንዳይሆኑ ለተማሪዎች ማሳሰቢያ ተሰጠ

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

የትምህርት ተቋማት የእውቀት እንጅ የግጭት ማዕከል እንዳልሆነ ተማሪዎች ተረድተው የመጡበትን ዓላማ ለማሳካት ቅድሚያ መስጠት አለባቸው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ገለፁ።

ሰላምን ማደፍረስ ለሚጥሩ ኃይሎች ተማሪዎች መጠቀሚያ ከመሆን ራሳቸውን እንዲጠብቁም አሳስበዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5