"ኢህአዴግ ሀገሪቱ ውስጥ ያለውን ችግር ሊፈታ እንደማይችል አሳይቶናል" - አቶ ልደቱ አያሌው

  • እስክንድር ፍሬው

አቶ ልደቱ አያሌው

ኢህአዴግ ሀገሪቱ ውስጥ ያለውን ችግር ሊፈታ እንደማይችል አሳይቶናል ሲሉ አቶ ልደቱ አያሌው አስታወቁ፡፡

ኢህአዴግ ሀገሪቱ ውስጥ ያለውን ችግር ሊፈታ እንደማይችል አሳይቶናል ሲሉ አቶ ልደቱ አያሌው አስታወቁ፡፡

ሥርዓቱ ከዚህ ሁሉ የፖለቲካ ቀውስ የማይማር መሆኑን አሳይቶናል ነው ያሉት የኢዴፓ የብሔራዊ ምክር ቤት አባል አቶ ልደቱ አያሌው፣ ይሄን የተናገሩት ፓርቲያቸውን የማፍረስ እንቅስቃሴ መጀመሩን በአብራሩበት መግለጫ ነው፡፡

ፓርቲያችን ቢፈርስም አዲስ ፓርቲ አቋቁመን ትግላችንን እንቀጥላለን ብለዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

"ኢህአዴግ ሀገሪቱ ውስጥ ያለውን ችግር ሊፈታ እንደማይችል አሳይቶናል" - አቶ ልደቱ አያሌው