«“ሰሚ ያጡ”እሪታዎች፤” የሃኪሙ ማስታወሻና ትምሕርታዊ መረጃዎች

Your browser doesn’t support HTML5

«“ሰሚ ያጡ”እሪታዎች፤” የሃኪሙ ማስታወሻና ትምሕርታዊ መረጃዎች (የመጀመሪያ ክፍል አንድ)

Your browser doesn’t support HTML5

“ሰሚ ያጡ”እሪታዎች፤” የሃኪሙ ማስታወሻና ትምሕርታዊ መረጃዎች (ሁለተኛ ክፍል)

Your browser doesn’t support HTML5

3) “ሰሚ ያጡ እሪታዎች፤” የሃኪሙ ማስታወሻና ትምሕርታዊ መረጃዎች (ሦሥተኛ ክፍል)

ዶ/ር አሸናፊ ዋቅቶላ ይባላሉ።በአሳሳቢው የኢቦላ ወረሽኝ ላይ ያተኮሩ ትምሕርታዊ ጽሁፎችን በአማርኛ አዘጋጅተው በተለያዩ የኢትዮጵያውያን ድረ ገጾችና የሕክምና መወያያ መድረኮች አማካኝነት በማሰራጨት ለንባብ ያበቁ ሃኪም ናቸው።

በኢቦላና ተዛማች ርዕሶቹ ዙሪያ ትኩረት በማድረግ የሚቀናበረው የሃኪምዎን ይጠይቁ ልዩ ተከታታይ ፕሮግራማችን “ሰሚ ያጡ እሪታዎች” በተሰኘው የሁለተኛ ዙር ጽሁፋቸውና በሽታውን በሚመለከቱ ተዛማች ርዕሶች ዙሪያ ያተኩራል።