በምሥራቅ ሃረርጌ በመንግሥት ታጣቂዎች መካከል ግጭት መፈጠሩ ተገለፀ

  • መለስካቸው አምሃ

አቶ በቀለ ነጋ - የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ዋና ፀሐፊ

Your browser doesn’t support HTML5

በምሥራቅ ሃረርጌ በመንግሥት ታጣቂዎች መካከል ግጭት መፈጠሩ ተገለፀ

በምሥራቅ ሐረርጌ በሚዻጋ ቶላ ወረዳ ቆንቆ ዲሞ በሚባል ሥፍራ በሶማሌ ክልልና በኦሮሚያ ክልል ታጣቂዎች መካከል ግጭት ተቀስቅሶ የሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ።

የአከባቢውም ሆነ የክልሉ ባለሥልጣናት ስለግጭቱ ማብራሪያ አልሰጡም።

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ መረጃው እንደደረሰው ይናገራል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡