ኬንያ - ኢትዮጵያ - ደቡብ ሱዳን አቋራጭ ፕሮጀክት

ፎቶ ፋይል

ፎቶ ፋይል

ኬንያ፣ ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳንን አገናኝቶ ወደ ምዕራብ አፍሪካ የሚዘልቅ የትራንስፖርት መተላለፊያ መሥመር ግንባታ ተጀምሯል፡፡

ኬንያ፣ ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳንን አገናኝቶ ወደ ምዕራብ አፍሪካ የሚዘልቅ የትራንስፖርት መተላለፊያ መሥመር ግንባታ ተጀምሯል፡፡

ይሕ ኬንያ ውስጥ የተጀመረ ግዙፍ ፕሮጀክት መጠሪያ ላፕሴት “ላሙ” ወደብ (የኬንያው) ደቡብ ሱዳን፣ ኢትዮጵያ የትራንስፖርት ኮሪደር ወይም መተላለፊያ ከሚል ዝርዝር ስያሜ የመጀመሪያ ፊደሎች የተሠራ ነው - L – A – P – S – S – E – T

መርኃ ግብር በፕሮጀክቱ ውስጥ ለታቀፉት ሀገሮችና ለተስታፍዎች የምጥኔ ኃብት ዕድገት እንደሚያስገኝ ታምኖበታል፡፡ ይሁን እንጂ የፀጥታና የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ ጉዳይ እንደሚያሳስባቸው የሚናገሩም አልጠፉም፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ኬንያ - ኢትዮጵያ - ደቡብ ሱዳን አቋራጭ ፕሮጀክት