ኬንያና ሶማሊያ የጎርፍ አደጋ ማስጠንቀቂያ አወጡ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ኬንያና ሶማሊያ የጎርፍ አደጋ ማስጠንቀቂያ አወጡ

በምሥራቅ አፍሪካ አካባቢ ከፍተኛ ዝናብ እየጣለ በመሆኑ፣ ሶማሊያ እና ኬንያ የጎርፍ አደጋ ማስጠንቀቂያ ለማውጣት ተገደዋል። የኬንያው ቀይ መስቀል ማኅበር እንደሚለው ከበድ ባለው ዝናብ ምክያት ባለፈው ሳምንት ስድስት ሰዎች ሲሞቱ፣ ከ11ሺሕ በላይ የሚሆኑ ደግሞ ተፈናቅለዋል።

ሶማሊያም በወንዞች ዳርቻ የሚኖሩ ዜጎቿ ከፍ ወዳለ ቦታ እንዲዛወሩ ጠይቃለች።